የፍራፍሬ ልማት በዳሌ ወረዳ

ይህ ዶኪመንቴሽን በዳሌ ወረዳ በፍራፍሬ ማዳቀልና የችግኝ አቅርቦት ኤክስቴንሽን ይዞ የቀረበ ነው፡፡ በዳሌ ወረዳ ያሉ አርሶ አደሮችና የወረዳው ግብርና ከመልካሳ የግብርና ምርምር ጣቢያ እና ከ IPMS (በኢትዮጵያ ምርታማነትና የገበያ ስኬት ማሻሻያ) ፕሮጄክት ጋር በመሆን የአቮካዶ፣ የማንጎና ሌሎች የፍራፍሬ ዝርያዎችን ለማልማትና ምርታማነትን ለማሻሻል የጋራ እንቅስቃሴ ፈጥረዋል። በዚህም እንቅስቃሴ አዳዲሰ የማንጎና የአቮካዶ ዝርያዎችን በማደቀል አስተዋውቀዋል። በተጨማሪም እነኚህን አዳዲስ ችግኝ ማዳቀልና ማፍላት በወረዳው ለተመረጡ ገበሬዎች ከመልካሳ የግብርና ምርምር ጣቢያ በመጣ አሰልጣኝ ድጋፍ ስልጠና ተሰጥቷል። ይህ ዶኪመንቴሽን ቪዲዮ በዳሌ ወረዳ የፍራፍሬ ልማት የአርሶ አደሩን ተሞክሮና ስኬቶችንም አካቶ ይዟል። The Dale fruit story video presents experience of Improving Productivity and Market Success (IPMS) project and partners in introducing improved varieties of Mango and Avocado fruits in Dale District, SNNPR. IPMS in partnership with the district office of agriculture, Melkassa research center and other partners, introduced new varieties of these fruits, which are sweeter, fleshy, faster growing and more demanded in the market, by using grafting technique. Experience of farmers who manage own fruit nursery of the improved varieties and the positive impact that it brought on their livelihood is presented.

Saved in:
Bibliographic Details
Main Author: International Livestock Research Institute
Format: Video biblioteca
Language:am
Published: International Livestock Research Institute 2011-12-09
Subjects:fruits, innovation adoption,
Online Access:https://hdl.handle.net/10568/16544
http://blip.tv/ilrivideo/need-amharic-title-the-dale-fruit-story-5807288
Tags: Add Tag
No Tags, Be the first to tag this record!