የመስኖ ሙዝ ልማት በመተማ ወረዳ

ይህ ዶኪመንቴሽን በመተማ ወረዳ የመስኖ ሙዝ ልማት ኤክስቴንሽን ይዞ ቀረቧል፡፡ በመተማ ወረዳ ያሉ አርሶ አደሮችና የወረዳው ግብርና ከ IPMS (በኢትዮጵያ ምርታማነትና የገበያ ስኬት ማሻሻያ) ፕሮጄክት ጋር በመሆን የመስኖ ሙዝ ልማትን ለማስተዋወቅ የጋራ እንቅስቃሴ ፈጥረዋል። በተጨማሪም የአሰራር፣ የ አቅርቦት፣ እና የመረጃ ልውውጥ በፕሮጀክቱ ተመቻችቷል። ይህ ዶኪመንቴሽን በአርሶ አደሩ የተደረጉ ተሞክሮዎችና በ ዕውቀት መጨበጥ አኳያ ያሉ ውጤቶችንና ስኬቶችንም ይዞ ቀርቧል። This innovation story narrates the experience of Improving Productivity and Market Success (IPMS) project on innovative banana value chain development in Metema district, Amhara, Ethiopia. The project introduced banana production systems in the district for the first time in 2005. IPMS together with the stakeholders provided support along the banana value chain on production, in put supply and marketing.

Saved in:
Bibliographic Details
Main Author: International Livestock Research Institute
Format: Video biblioteca
Language:am
Published: International Livestock Research Institute 2011-12-09
Subjects:bananas, innovation adoption,
Online Access:https://hdl.handle.net/10568/16555
https://www.youtube.com/watch?v=-zs50T4XKZU
Tags: Add Tag
No Tags, Be the first to tag this record!
Description
Summary:ይህ ዶኪመንቴሽን በመተማ ወረዳ የመስኖ ሙዝ ልማት ኤክስቴንሽን ይዞ ቀረቧል፡፡ በመተማ ወረዳ ያሉ አርሶ አደሮችና የወረዳው ግብርና ከ IPMS (በኢትዮጵያ ምርታማነትና የገበያ ስኬት ማሻሻያ) ፕሮጄክት ጋር በመሆን የመስኖ ሙዝ ልማትን ለማስተዋወቅ የጋራ እንቅስቃሴ ፈጥረዋል። በተጨማሪም የአሰራር፣ የ አቅርቦት፣ እና የመረጃ ልውውጥ በፕሮጀክቱ ተመቻችቷል። ይህ ዶኪመንቴሽን በአርሶ አደሩ የተደረጉ ተሞክሮዎችና በ ዕውቀት መጨበጥ አኳያ ያሉ ውጤቶችንና ስኬቶችንም ይዞ ቀርቧል። This innovation story narrates the experience of Improving Productivity and Market Success (IPMS) project on innovative banana value chain development in Metema district, Amhara, Ethiopia. The project introduced banana production systems in the district for the first time in 2005. IPMS together with the stakeholders provided support along the banana value chain on production, in put supply and marketing.